ለውጡን ለማምጣት ትልቅ ድርሻ የነበራቸው አካላት ዘሬ የትና በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ?

ለውጡን ለማምጣት ትልቅ ድርሻ የነበራቸው አካላት ዘሬ የትና በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ?

ብልፅግናን ለሥልጣን ካበቁት ዋና ዋና ባለድርሻ አካላት
1.ህዝብ~በዋናነት ቄሮ እና ቀሬ
2.የህዝቡ መሪ~በዋናነት ጀዋር
3.አርቲስቶች~እንደነ ሃጫሉ ሁንዴሳ
4.ሚዲያ~በዋናነት OMN እና ሶሻል ሚዲያ
5.ለዛሬው ጠ/ሚ ስልጣኑን አሳልፎ የሰጠው~ኦቦ ለማ
6.የትግሉ ዓላማ ~በዋናነት ህገመንግስቱ በትክክል ተግባራዊ ይሁን የሚል ነበር!!

ለውጡን ለማምጣት ትልቅ ድርሻ የነበራቸው አካላት ዘሬ የትና በምን ደረጃ ላይ ይገኛሉ?
1. ቄሮ አሸባሪ ነው የሚል ታርጋ ተለጥፎበት፣ በየቦታው ይገደላል ይታሰራል።
2. የቄሮ መሪዎች ዘብጥያ ወርዷል
3. በትግሉ ወቅት ከአራት ኪሎ አራት ኪሎሜትር ላይ ቆሞ “Arat Killoof situ aane” ያለው አርቲስት ሃጫሉ ተገድሏል
4. በትግሉ ወቅት ትልቅ አስተዋጽኦ የነበረው OMN ተዘግቷል።
5. ስልጣኑን አሳልፈው ለአሁኑ ጠሚ የሰጡት (የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ በመጣስ) ኦቦ ለማ ወደ ዳር ተገፍተው ድምፃቸው ጠፍቷል።
6. ከለውጡ በኋላ ህገመንግሥቱን ተግባራዊ ከማድረግ ይልቅ ህገመንግሥቱን የማፍረስ አዝማሚያ መታየት ከጀመረ ቆይቷል።
የህዝብ ትግል አልተጠለፋም የሚል ካለ ከዚህ በላይ ማስረጃ የለም!!

Tamiru L Kitata