ለኦሮሞ መብት ተሟጋቹ ጃዋር መሀመድ ድጋፋቸውን ለመግለፅ ዛሬ በርካታ ኢትዮጵያውያን በጀርመን ኑርንበርግ ከተማ አደባባይ ወጥተዋል።

ለኦሮሞ መብት ተሟጋቹ ጃዋር መሀመድ ድጋፋቸውን ለመግለፅ ዛሬ በርካታ ኢትዮጵያውያን በጀርመን ኑርንበርግ ከተማ አደባባይ ወጥተዋል። ጃዋር መሀመድ በዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች እና በአውሮፓ ሀገራት እየተዟዟረ ከደጋፊዎቹ ጋር የሚያደርገውን ውይይት ቀጥሏል። ዛሬ በኑርንበርግ ከተማ ድጋፋቸውን ለመግለፅ አደባባይ የወጡት ኢትዮጵያውያን የኦነግን ጨምሮ የሌሎች ክልሎችን ባንዲራዎችም ይዘው ተስተውሏል።

DW Amharic


OMN: Ejjannoo Obbo Lammaa Ilaalchisee Kutaa 2ffaa (Sad 29,2019)

OMN: Ejjannoo obbo Lammaa ilaalchisee Kutaa 1ffaa (Sad 29,2019)