ለአዲስ አበባ ከንቲባነት መስፈርት – “ጥርት ያለ አማርኛ”

ለአዲስ አበባ ከንቲባነት መስፈርት – “ጥርት ያለ አማርኛ”
=====
Via #Danye_Si‘a

ቃል በገባሁት መሰረት ስለ መሳይ መኮንን ትንሽ ያገኘሁትን ላካፍላቹ። መሳይ መኮንን ብዙ ነገር ብሏል እንደ አንድ የኢሳት ጋዜጠኛ። መቼም ከኢሳት መልካም ነገር ምንም አይጠበቅም። ጉድና ጅራት ከወደ ሁዋላ ነው ይላል አማራ። መሳይ መኮንን ማነው? ጥርት ያለ አማርኛ ለአዲስ አበባ ከንቲባነት መስፈርት ከሆነ አርከበ እቁባይ ጥርት ያለ አማርኛ ይናገር ነበር? ጥርት ያለ አማርኛስ የቱ ነው?

የኦባማን ፕሬዝደንትነት መቀበል ያቃተው ዘረኛ ዶናልድ ትራምፕ ኦባማ ኬንያ ነው የተወለደው የልደት ሰርተፊከቱን ያሳይ እያለ ሲዘላብድ እንደነበረው ነገር ሆነብን የመሳይም ነገር። ሰሞኑን መሳይ መኮንን ጥርት ያለ አማርኛ የማይናገር ሰው የአዲስ አበባ ከንቲባ (ሜየር) መሆን የለበትም ብሏል።

ግን መሳይ ማነው ከምን አይነት ቤተሰብ ተወለደ ብለን ስንመረምር ነገሮች ይበልጥ እያስገረሙ ይመጣሉ። በመጠኑ ከደረሱኝ መረጃዎች ላካፍላቹ። አቶ መኮንን፣ የመሳይ አባት፣ በደርግ መንግስት በሙስና ተከሰው እስር ቤት የነበሩ ሲሆን፣ እናቱ ተልተሌ (ቦረና ዞን) ኦሮሚያ ውስጥ አባቱ እስር ቤት በነበሩበት ግዜ ተሰደው ኖረዋል። እናቱ ኦሮሞ ናቸው፣ ያባታቸው ስም ፈይሳ ነው። አባቱ አቶ መኮንን የኦሮሚያ ክልል ውሃ ኢንተርፕራይዝ በሾፌርነት ያገለግሉ ነበር። መሳይ የኦሮሞ እናቱን ጡት ጠብቶ ያደገ ነው። ቤተሰቡ ከኦሮሚያ በብዙ መልኩ ተጠቅሟል።

ትልቁ ጥያቄዬ እናቱ፣ እታጉ ፈይሳ፣ ምን አይነት ጡት ቢያጠቡት ነው እንደዚህ አይነት የኦሮሞ ጥላቻ በውስጡ የነገሰው? አባቱ በደርግ ሲታሰሩ እናቱ የተሸሸጉት ኦሮሚያ ውስጥ ነው። ለምን ይህን ያክል የኦሮሞ ጥላቻ ይተናነቀዋል?

ልክ እንደ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ መሳይ መኮንንም ከጥላው ለመራቅ በፍጥነት እየሮጠ ያለ ማፈርያ መሆኑን እንረዳለን። ኤርሚያስም ሆነ መሳይ መኮንን የክብር አማራ ወይም ተምሮ አማራ ናቸው ማለት ነው።

ድንቁርና ከጥላቻጋር ሲቀላቀል መጥፎ ድፍድፍ ይሆናል። ኢትዮዽያን ለመገንባትም ሆነ በጦር ሜዳ ለማገልገል ከኦሮሞ በላይ የሞተ የለም። ቄሮም ቢሆን ምስጋና ይንሱት እንጂ እንደ አባቶቹ አድዋ ላይ ለነፃነታቸው እንደተዋደቁት ሞቶ ሀገር ነጻ አውጥቶዋል።

ለሀገር ሲሞቱ፣ መሬታቸውን ሲቀሙ “ጥርት ያለ አማርኛ” ያልተባሉ ለሜየር (ከንቲባነት) ሲሆን አንዴ ነዋሪ አይደለም፣ ሌላ ግዜ ደግሞ ጥርት ያለ አማርኛ አይናገርም፣ አለም አቀፍ የሰራ ልምድ የለውም በማለት “አማራ ስላልሆነ” ብለው መናገርን ፈርተው ዙርያ ጥምጥም በመሄድ ግዜ የሚያጠፉ የቅንጦት ፖለቲከኞች የቤት ጣጣ ተሸክመው የሚኖሩ ጉደኞች ናቸው።

ጡቷን ጠብተህ ያደከውን እናትክን ወገን ከገፋህ ለማን ትሆናለህ? ለሃገርም ሆነ ለቤተሰብ አትሆንም። መሳይ መኮንን ይህ ነው እንግዲ። አርኖልድ ሸዋርዝኒገር ካሊፎርንያን ሲያስተዳድር እንግሊዝኛውን ማንም አልጨነቀው።

በነገራችን ላይ አሜሪካ የሚኖረው መሳይ ጥርት ያለ እንግሊዝኛ ሲናገር መስማት እፈልጋለሁ። ለኢሳት ያለደሞዝ አይሰራም ነበር ጥርት ያለ እንግሊዝኛ ቢናገር፣ ለCNN, NBC, BBC English ይሰራ ነበር።አንድ የሚያውቃትን አማርኛ እንደ ጀልባ ተናንቆ እንዳይሰምጥ ተናንቆ ይገኛል።

ባጠቃላይ ኢሳት የዘረኞች መሰባሰቢያ ቲቪ ሆኗል። ህዝቡ እራሱን ከነዚህ መርዘኞች ቢጠብቅ መልካም ነው። ባሁኑ ሰአት ኢሳት ደሞዝ ሳይከፍል ሁለት ወር አሳልፏል። ዘረኝነት እንደ አሲድ ነው። ተሸካሚውን እስኪዝግ ይጎዳዋል።

አባቶቻችን ከአድዋ ጦርነት ሲመለሱ ጥለውት የዘመቱት የፊውዳሊዝም ቀንበር ነው የጠበቃቸው። ቄሮም ከድል ቦሃላ የመሳይና ኤርሚያስ አይነት ጥላቻና ዘረኝነት ጠብቆታል። በግዜ መላ ይፈለግለት። ህዝባችን የታገለው ለነዚህ ኩታራዎች አፍ መክፈቻነት አይደለም።

አብይና ለማ የህዝቡን ሰቆቃ በግዜ ማስተናገድ ይጀምሩ። ቄሮም ጠበቅ አድርጎ ትግሉን የመሬት ባለቤትነቱን በማጠናከር፣ መሬቱን ከዘራፊዎች በመጠበቅ ወደ ማልማትና የትግሉ ተጠቃሚነት ይሸጋገር። የራሱንና የቤተሰቡንም ደህንነት ይጠብቅ። አዲስ አበባም ከመርዟ እንድትፀዳ አጥር ይበጅላት። ይህ ነው ዋናው ጨዋታ። መሳይና ኢሳት መለፍለፉን ይቀጥሉበት።

ለአዲስ አበባ ከንቲባነት ከዘረኝነት ጥርት ያለ እዕምሮ, ህዝብን የማገልገል መንፈስ፣ የስራ ብቃት ብቻ ነው የሚያስፈልገው እላለሁ እኔ።


Karaan OROMO fulaa duraati tarkanfachisu kan qofa.
Paartii Koongeresii Biyyoolessa Oromoo (KBO) irraa Obbo Tolosaa Tasfaayee kaleessa ergaa guddaa dabarsani

yaroo jalqabaattiif Gaazexeessaa kana isaa Finfinnee jedhu dhaga’uu kooti. dhugaan galgalaan galtii jedha Oromoon duraanuu. dhigni Qeerroo Oromoo kanas fidee. warra duraan Finfinnee taa Oromoo tti miti jechaa turan har’a akkatti dhugaa Oromoon waggaa 150 ol irratti wareegama bahee ifa basee dubatee. dhaageefadha Share waalif godha. kunis injifannoo guddaadha. Endhe neber be themene wayanee! What about now??