ለምን? ለምን? ለምን ልትገድሉት ፈለጋችሁ? ፍቅር ይሻላል ስላለ? ይቅር እንባባል ስላለ? ቂም በቀል አይጠቅመንም ስላለ?

ለምን? ለምን? ለምን ልትገድሉት ፈለጋችሁ? ፍቅር ይሻላል ስላለ? ይቅር እንባባል ስላለ? ቂም በቀል አይጠቅመንም ስላለ?

Shirri warra mo’amtootaa baga karaatti hafe. Jabaadhu. Hojii guddaa si’eegaa jira. Waaqayyos sifaana jira. Hojii toora qabataa jiruufi keessumaa ABO faana dafii araara buusi. Kana booda siin

abiddi kamuu sindhaabu!!!

 

 

ለምን?
ለምን? ለምን ልትገድሉት ፈለጋችሁ? ፍቅር ይሻላል ስላለ? ይቅር እንባባል ስላለ? ቂም በቀል አይጠቅመንም ስላለ? መለያየት ትርፍ የለውም የሚያዋጣን መደመር ነው ስላለ? ጠያቂ ለሌላቸው ስደተኞች አባት ስለሆነ? በግፍ የታሰሩትን ስለፈታ? አስተዋሽ የሌላቸውን ህመምተኞች በያሉበት እየሄደ ስለጠየቀ? ያለ እረፍትና እንቅልፍ በየሀገሩ እየተንከራተተ አንድነትን ስለሰበከ? ኢትዮጵያውያንን ከመበታተን ስጋት አላቆ አንድ ህዝብ ስላደረገ? በኔ ዘመን ተሳዳጅና አሳዳጅ አይኖርም ስላለ? ሌብነትንና ዘረኝነትን ስለተጠየፈ? ስለ የትኛው ሀጥያቱ ነው መሪያችንን ልትገሉት የፈለጋችሁት? በጣም አዝኛለው:: በአደጋው ህይወታቸውን ላጡት ቤተሰቦች እግዚአብሔር መፅናናት ይሁናቸው::
 

Atsebha Abay