ለማስታወስ ያህል.. በኢትዮጵያ ህገ-መንግስት መሰረት አሁን ያለው መንግስት ቅቡልነቱ የሚያበቃው እንደሚባለው መስከረም 30 ሳይሆን፣

ለማስታወስ ያህል…

በኢትዮጵያ ህገ-መንግስት መሰረት አሁን ያለው መንግስት ቅቡልነቱ የሚያበቃው እንደሚባለው መስከረም 30 ሳይሆን፣ በመስከረም ወር የመጨረሻው ሰኞ፣ ማለትም መስከረም 25 ቀን 2013 ሲሆን፣ አዲስ የተመረጠው ገዥ ፓርቲ በዛው እለት ለፌዴራሉ ፓርላማ የተመረጡትን የህዝብ ተወካዮች ሰብስቦ አዲስ መንግስት ማቋቋም እንዳለበት ህገ-መንግስቱ ይደነግጋል።