ዝምም ብለህ ስማልኝ በሃገሪቱ ህገመንግስት ይፍረስ ማለት ሽብርተኝነት ነው ህገመንግስትን ማፍረስና ማሻሻል የሚችለው በህዝቡ የተመረጠ መንግስት ብቻ ነው ።

ዝምም ብለህ ስማልኝ በሃገሪቱ ህገመንግስት ይፍረስ ማለት ሽብርተኝነት ነው ህገመንግስትን ማፍረስና ማሻሻል የሚችለው በህዝቡ የተመረጠ መንግስት ብቻ ነው ።

ጀዋር ፡ የፖለቲካ ፡ ነብይ ፡ ነው ፡ ብያችሁ ፡ ነበር ፡ አልሰማ ፡ አላችሁኝ ፡ ይሔው ፡ ውሎ ፡ ሳያድር ፡ ታማኝ ፡ መግስት ፡ ይቀየር ፡ ሕገመግስቱ ፡ ይለወጥ ፡ በማለት ፡ በድፍረት ፡ ይናገራል ፡

የኦሮሞን ጥያቄዎች ማንም ርካሽ እና የዱሪዬ ፖሌቲካ የምያራምድ ሊያስቀር አይችልም” ፕሮፍ. ሕዝቅዔል ጋቢሳ

”ለአንድ ሀገር አንድ ወገን ብቻ ከተቆረቆረ አንድ ችግር አለ ማለት ነው፡፡እኔ እነዚህን ኢትዮ አማሮች ብያቸዋለሁ ምክንያቱም ለሎችን እያሸማቀቁ ለአንድ ቡድን የባህል የበላይነት ስለምታገሉ፡፡”
ገዳ ገ/አብ

Fikru Takele