ህዝባችን ከተዋደቀለት አላማ አንፃር ለውጡ አቅጣጫውን ስቷል፡፡ የኦሮሞ ቄሮ ፊውዳላዊት ኢትዮጵያን ከመቃብር ትቀስቀስልን ብሎ አይደለም፡ሕይዎቱን የሰዋዉ::

ህዝባችን ከተዋደቀለት አላማ አንፃር ለውጡ አቅጣጫውን ስቷል፡፡ የኦሮሞ ቄሮ ፊውዳላዊት ኢትዮጵያን ከመቃብር ትቀስቀስልን ብሎ አይደለም፡ሕይዎቱን የሰዋዉ::

እኔም በፕ/ር እዝቅኤል ሀሳብ እስማማለሁ፡፡ ህዝባችን ከተዋደቀለት አላማ አንፃር ለውጡ አቅጣጫውን ስቷል፡፡ ለህዝባችን የትግል አላማ መሳት የመጀመሪያው ተጠያቂ ደግሞ “ዶ/ር ዐቢይ አህመድ” ነው፡፡
————-
“ቄሮ” የታገለው የፌዴራል ስርዐቱ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ይግባ ብሎ ሳይሆን ስርዐቱ በትክክል ይተግበርልኝ ብሎ ነው፡፡ “ቄሮ” የታገለው አፋን ኦሮሞ የሚችል ግን ፈፅሞ የኦሮሞ ስነልቦና የሌለው ሰው መሪ ይሁንልኝ ብሎ አይደለም፡፡ “ቄሮ” የታገለው ኦሮሙማን እያጥላላ “ኢትዮጵያዊነትን” የሚሰብክ መሪ ፍለጋን አይደለም፡፡ ከሁሉም በላይ “ቄሮ” የታገለው አዲሲቷን ኢትዮጵያ እንገንባ ብሎ እንጂ ዶ/ር ዐቢይ እያደረገ እንዳለው ፊውዳላዊት ኢትዮጵያን ከመቃብር ትቀስቀስልን ብሎ አይደለም፡፡
———-
ብዙ ሰዎች ዶ/ር ዐቢይ Machiavellianism ነው፡፡ አካሄዱ የሳተ ቢመስልም ውጤቱ ግን ሙሉ ለሙሉ ጥያቄዎቻችንን በመመለስ ይጠናቀቃል ብለው ያምናሉ፡፡ እንዲህ የምትምኑ ሰዎች ጊዜያችሁን ባታጠፉ መልካም ነው፡፡ ባይሆን እንደ ሀገር ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሊደረግ የሚችልበት አጋጣሚ ስላለ ድምፃችንን “ኦነግ እና ኦፌኮ” በጋራ ለሚፈጥሩት ጥምረት በመስጠት ቢያንስ ከኦሮሚያ ላይ ይህን አሀዳዊ መንግስት ማስወገድ አለብን፡፡

Haweni Dhabessa

Ya’ai Gadomaa Boranaa Gadaa Kura Jarso
OMN: ODUU Galgalaa ( Gurraandha 19, 2019 )


Ethiopia: ዘ-ሐበሻ የዕለቱ ዜና | Zehabesha Daily News