ሰበር ዜና ፡፡ ህወሓት አስከሬን እንዳይሰጥ ከለከለ ፡፡ በዚህ ሳምንት በትግራይ አዲግራት ዩኒቨርስቲ

ሰበር ዜና ፡፡ ህወሓት አስከሬን እንዳይሰጥ ከለከለ ፡፡ በዚህ ሳምንት በትግራይ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና መቀሌ ዩኒቨርስቲ የሞቱ የሊላ ክልል ተወላጆች አስከሬናቸው ወደ ትውልድ ቦታቸው እንዳይሄድ የህወሓት ባለስልጣናት ከለከሉ


ሰበር ዜና ፡፡ ህወሓት አስከሬን እንዳይሰጥ ከለከለ ፡፡ በዚህ ሳምንት በትግራይ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እና መቀሌ ዩኒቨርስቲ የሞቱ የሊላ ክልል ተወላጆች አስከሬናቸው ወደ ትውልድ ቦታቸው እንዳይሄድ የህወሓት ባለስልጣናት ከለከሉ ፡፡ የአዲግራቱ ተማሪ ከሞት 2 ቀን ያለፈው ሲሆን የመቀሌው ተማሪ ከፍተኛ ድብደባ ደርሶበት አይደር ሆስፒታል ማንቂያ ክፍል ቆይቶ ትናንት 11:30 ላይ ሒይወቱ አልፋል ፡ ሁለቱም ተማሪዎች የሊላ ክልል ተወላጆች በመሆናቸው የነዚህ ተማሪዎች አስከሬን ቢላክ ሊላ የፀጥታ ችግር ይፈጠራል በተለይም ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ ዩኒቨርስቲዎች በመማር ላይ በሚገኙ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች ላይ የበቀል እርምጃ ሊወሰድባቸው ይችላል በሚል ስጋት እንደሆነ አስከሬናቸው የተከለከለው መረጃው ይገልፃል ፡፡ ለቤተሰቦቻቸው እና ለዘመዶቻቸው እንዲሁም ለጓድኞቻቸው ሲባል የሟቾች ስም ዝርዝር እና የትውልድ ቦታቸው መረጃው ቢደርሰነም ለጊዜው ይፋ ከማድረግ ተቆጥበናል ፡፡ የአግ7 የሰሜን ኢትዮጲያ ዕዝ ፡፡

Eshete Kassa Zewudie


እባካችሁ ሁኔታዎች እስኪረጋጉ ድረስ እንኳ ፤ የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት ፤ ከጊቢ ወጥተን እንድንሄድ እንዲፈቀድ አድርጉልን!! ፤ በር ዘግታችሁ አታስፈጁን !!! ፤ ከቤተሠቦቻችን ቀላቅሉን!!! >> ተማሪዎቹ …… በአዲግራት የሚፈጸመው እኩይ ተግባር አሳዛኝና አስደንጋጭ አሳፋሪም ነው። ይህ የሕወሓት አገዛዝ የጎሳ ፖለቲካ ፖሊሲ የሆነውና የትግራይ ሕዝብን ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ወገኖቹ በመለየት ተግባር ተልእኮ ላይ ያተኮረው እርጉም ደባ በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል። የዘረኝነት ምንጭ የሆነው ሕወሓት የአማራና የኦሮሞ ተማሪዎች በትግራይ እልል እንዳይማሩ ከፈለገ በሰላም እንደገቡ በሰላም ይሸኛቸው ፣ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር። አሁኑ ሰአትም የኦሮሞና የአማራ ተወላጆች ግቢውን ለቀው ለመውጣት ቢሞክሩም አይቻልም ተብለው መውጫ በር ላይ በመከላከያ እየተጠበቁ ነው፡፡ >> በፎቶው ላይ ፤ ተማሪዎች ከጊቢው በር ላይ እንዳይወጡ ፤ በመከላከያ ሠራዊት ታግደው ይታያል፡፡የመከላከያ ሠራዊት ጊቢውን በተቆጣጠረበት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ እንኳ ፤ በዶርም ውስጥ ያለው ጥቃት እንደቀጠለ መሆኑን ተማሪዎች ገልፀዋል፡፡ አዲግራት ዩንቨርስቲ በታሪክ ዘላለም የሚያስወቅሰውን ጥቁር ጠባሳ አስቀምጧል።

MinilikSalsawi


OromoRevolution Muddee 10/2017 “Haalli Yuunibarsiitii Addigiraat keessa jiru hammaatee ittifufee jira. Dhalattootni Tigraay Barattoota Oromoofi Amaaraa irratti gochaa sukkaneessaa raawwachaa jiru. Waraanni Agaaziis isaan tumsuun barattoota miidhaa jira.
Hanga yoonaatti yoo xiqqaate barattoota shan (5) lubbuun darbeera. Kanneen digdamaa (20) ol ta’an madaa’aniiru. Barattoota shamarranii irrattis miidhaan garaagaraa qaqqabaa jira. Kanumaan walqabatee, barattootni mooraa sana jirun hunduu haala yaaddessaa keessatti argamu. ”
Uummatni Oromoo Barattoota Oromoo Yuunibarsiitoota Naannoo Tigray keessatti argamaniif hordoffii itti fufinsaa gochuun barbaachisaha .Gabaasaa dabalataa waan jiru addaa baasuun quba isin qabsiifna.
Seenessaa Qeerroo


..ዛሬ ሶስተኛ ቀኑን የያዘው በአዲግራት ዩኒቨርስቲ የአማራና የኦሮሞ ተማሪዎችን በማጥቃት ላይ ያተኮረው ብጥብጥ ወደከፍተኛ ደረጃ መድረሱን ፤ ከደቂቃዎች በፊት በስልክ ያነጋገርኳቸው ተማሪዎች ገልፀውልኛል፡፡ በስልክ ያነጋገርኳቸው የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች እንደገለፁት << … የኦሮሞና የአማራ ተወላጆች በትግራይ ተወላጆች እየተደበደቡ ነው ። ከፎቅ የተወረወሩም አሉ ፤ ሴት ተማሪዎች ከፍተኛ ግፍ ተፈፅሞባቸዋል ፤ ….. ያለውን ሁኔታ ልዩ ሀይል ፖሊስ አረጋጋለሁ ብሎ ያደረገው ሙከራ ፤ ከአቅም በላይ በመሆኑና ባለመሳካቱ ፤ አካባቢውን የመከላከያ ሠራዊት ተቆጣጥሮታል፡፡ በግቢ ውስጥ እስከአሁን ድረስ በተረጋገጠው ፤ ትላንት ጫካ ውስጥ ተደብድቦ የተገደለ አንድ የደብረ ማርቆስ ተወላጅ እና ሌላ የኦሮሚያ ክልል ተማሪን ጨምሮ 5 የሚሆኑ ተማሪዎች ሞተዋል ፤ ከ 20 በላይ የሚሆኑ ደግሞ ቆስለዋል ። በአሁኑ ሰአትም የኦሮሞና የአማራ ተወላጆች ግቢውን ለቀው ለመውጣት ቢሞክሩም አይቻልም ተብለው መውጫ በር ላይ በመከላከያ እየተጠበቁ ነው፡፡ >> በፎቶው ላይ ፤ ተማሪዎች ከጊቢው በር ላይ እንዳይወጡ ፤ በመከላከያ ሠራዊት ታግደው ይታያል፡፡ የመከላከያ ሠራዊት ጊቢውን በተቆጣጠረበት ሁኔታ ውስጥ ሆኖ እንኳ ፤ በዶርም ውስጥ ያለው ጥቃት እንደቀጠለ መሆኑን ተማሪዎች ገልፀዋል፡፡ ተማሪዎቹ << እባካችሁ ሁኔታዎች እስኪረጋጉ ድረስ እንኳ ፤ የሚመለከታችሁ የመንግስት አካላት ፤ ከጊቢ ወጥተን እንድንሄድ እንዲፈቀድ አድርጉልን!! ፤ በር ዘግታችሁ አታስፈጁን !!! ፤ ከቤተሠቦቻችን ቀላቅሉን!!! >> ሲሉ መልዕክታቸውን እስተላልፈዋል፡፡
((( ዘሪሁን ገሠሠ )))

 Via: የአርበኞች ልጅ መቅዲ


JALA BULTII BILISUMMAA…!!
Galata kee Rabbii
Kan Har’aan na geesse
Raada Qabsoo Oromootu
lakkuu lafa keesse

Oromiyaa Bilisoomten
Shaggaritti Argee
Coqorsa Guraaraatu
Finfinneetti marge

Amanuun dadhabe
Handhuura Oromiyaa
Galma Bar kumeetii
Qeerroof Qarreen Iyyaa

Dheebuu Bara Baraan
Har’a Agartuun Ba’ee
Ekeeraa Abbaa Muudaatu
Har’a Boollaa ka’ee

Hora Soraa Lomeen
Akka Horii dhuge
Gadi Jedhee dhudha’een
Jiise Abdii koo goge

Ofi fuulleettin arge
Mul’ata Alaala koo
Ali kuman xaaxesse
Qaccee eenyummaa koo

Mul’ata koon argee
Kanaafan fajajee
Jalabultii Bilisummaa
Ani har’aan kabajee…!

ABUBAKIR JAMAAL
I/A/BOORA
GORDOMOO
Sad.30/2010

Tsegaye Ararssa

1 Comment

  1. An waanti naaf hingalle waanti gama OPDO’n haasa’amaafi hojjetamaa jiru hagam amanama? Jarri kun galma adda addaatti waanti bilisummaan haasa’an kun jarumatu hayyameefiti moo dhuguma bilisa baa’anitu? Fknf. konsertii Haacaaluun godhe sana galma owwachuu hindandaa’an turee?

Comments are closed.