ሃይሌ ገብረስላሴ ወደ ፖለቲካው ኣለም የመግባት ህልም እንዳለው

ሃይሌ ገብረስላሴ ወደ ፖለቲካው ኣለም የመግባት ህልም እንዳለው ቀደም ሲል ኣንድ ሚድያ ላይ በግልጽ ሲናገር ስምቸው ነበር። እነሆ በዚሁ መሰረት ለኣፍ ማሟሻ የተሰጠው እድል የኢትዮጵያ ኣትሌቲክስ ፈደረሽን ፕረዝዳንትነት ነው። እዚ ፕሮግራም ላይ ቃለመጠይቅ ኣሰጣጡ በኣምባገነንነት ድንፋታ የተሞላ ነው። ሃይሌ እጅህን ከኦሮሞ ልጆች ላይ ኣንሳ እንልሃለን። የኦሮሞ ኣትሌቶች የናንተን ግፍ በትግስት ተሸክመው የሚዘልቁበት ትከሻ ከንግዲህ ኣይኖራቸውም።