ሁለትና ከሁለት ቋንቋ በላይ መናገር የሚችሉ ሰዎች የ IQ ደረጃቸው ከፍ ያለ ናቸው።

ሁለትና ከሁለት ቋንቋ በላይ መናገር የሚችሉ ሰዎች የ IQ ደረጃቸው ከፍ ያለ ናቸው። ቀልድ ከመሰለህ/ሽ Google it
ባልተያያዘ ጥናት አፍ ሶማሊ ከአማርኛ በላይ ድንበር ያሻግራል። ሶማሊያ ጅቡቲ ሶማሌ ላንድ ወዘተ!!!


በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሶማሊኛ ቋንቋ እንደ ተጨማሪ የቋንቋ ትምህርት መሰጠት ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሶማሊኛ ቋንቋ እንደ ተጨማሪ የቋንቋ ትምህርት መሰጠት ተጀመረ። በቅርቡ የሶማሌና የኦሮሚያ ክልል አመራሮች በኦሮሚያ ክልል እና የሶማሌ ክልል ትምህርት ቤቶች የሱማሊኛና የአፋን ኦሮሞ ቋንቋን ለመስጠት መስማማታቸው ይታወሳል፡፡
 
በያተያዘው እቅድ መሰረትም ዛሬ የሶማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ መሀመድ ፋታህ፣ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ ግርማ ባይሳ እና ሌሎች የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል አመራሮች በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ሀረርጌ ዞን ጭናክሰን ወረዳ የዋሊድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የሶማሊኛ ቋንቋ ትምህርትን አስጀምረዋል። በዚህ ወቅትም የስራ ሃላፊዎቹ የቋንቋው መሰጠት መጀመር የህዝቡን ትስስር የሚያጠናክር ነው ብለዋል። በኦሮሚያ ክልል በ11 ትምህርት ቤቶች የሶማሊኛ ቋንቋ እንደተጨማሪ ቋንቋ ትምህርት በመሰጠት ላይ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ አቶ ግርማ ባይሳ መናገራቸውን የሶማሌ ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡
 
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!


Ida’amuu isa dhugaa

1 Comment

  1. Abiy speaks 3 or more languages , but he is a dump for a psychologists like Nicholas Humphrey as long as he lacks social intelligence ,not quantitative intelligence, that defines who we are as humans.We are social beings , Aristotle. My objective is not to discourage people here , but IQ doesn’t necessarily express us who we are as a rational human beings . You may increas your IQ exposing yourself to rehearsal ….etc Our land need leaders with greater social and spiritual intelligence who possess altruistic personality not like Abiy who are wolves in sheeps’ clothings preaching peace and directing war at a time.We all also need it to live with fellow humanbeings with harmony and peace.

Comments are closed.