ሀጫሉን ደጋግሞ የመግደሉ ሥራ ቀጥሏል።

ሀጫሉን ደጋግሞ የመግደሉ ሥራ ቀጥሏል።

መጀመሪያ በአካል ገደሉት፣ ቀጥሎም የክብር መቃብር ከለከሉት፣ ለሱ ሀዘን የወጡ መቶዎችን በአደባባይ ረሸኑ ፣ የትግል ጓዶቹን የሱ ገዳይ ብለው ሰብስበው እሥር ቤት አስገቡ፣ አውነተኛ ገዳዮቹን ላለማዉጣት ወሰኑ ፣ ህዝብ የሚጠረጥራቸውን ደግሞ ከእሥር አወጡ በኋላም በድብቅ የተንደላቀቀ ቦታ አኖሩ፣ በሀጫሉ ስም የተሰበሰበውን ገንዘብ በሉ ፣ የሀጫሉን ሀውልት አሰርቷል ያሉትን የዩኒቨርስቲ ፕሬዘዳንት ከሥራ አባረሩ። ሌላም ሌላም። ዛሬ ደግሞ ለሱ ክብር የማይመጥን ጭራሽም ሰብእናውን የሚያንኳስስ ሀውልት ጫካ ውስጥ ሰርተው ኑና መርቁ ብለው ቤተሰብ እያስገደዱ ነው። ይህ ሁሉ ግፍ እየተቆጠረ ነው።

Amansiis Qanaatee


Ajjeesanii maaliif nama du’e hin irraffatan nuun jedhu! Nuti Goota keenya bara baraaf hin irraanfannu! Imimmaan fayyalotaa Rabbi dhugaan fayyisa! Dhihootti ta’a!! Amma yeroon inni Hacee koo nyaate bahuuf adeema!