A new initiative #GreetLikeMe by UN Women Asia and the Pacific promotes safe greetings to prevent #COVID19:
✅ wave
✅ nod
✅ bow… See More
#Boolee_Bulbulaa (Inbox)
“ቦሌ ቡልቡላ አከባቢ ነው የምኖረው።አንድ ትላንት የስደነገጠኝና የስገረመኝን ላካፍልክ። ቡልቡላ ኮንዲሚኒዬም አከባቢ ከቦሌ ክፍለከተማ የደሃ ደሃ ለዩ ተብሎ ከቀበሌ ገር ግኑኝነት የለቸው ሰዎች ለኮሮና እርደታ ይመስለኛል ታዘዋል።ግን የሚገርምክ እየተመዘገቡ የሉት ሀብተሞች ሁለት ሶስት ቤት ያላቸው እንዲሁም ሁለት ሶስት መኪና ያላቸው ስለሆነ እበክህ ክፍለከተማዎቹ በትክክለኛው መንገድ የደሃ ደሃው ጋር እንዲደርሱ ሃሳቤን አካፍልልኝ።”
Via: Tsegaye Ararssa
ህዝቡ ትኩረቱን በኮሮና ቫይረስ መከላከል ላይ ማድረጉን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በSMN ቤት እየተሰሩ ያሉ ሸፍጦች:-
*የሚድያው ቦርድ ሰብሳቢ እና የቀድሞ የሲዳማ ዞን አስተዳዳሪ የነበሩት አቶ ግርማ ጩልቄ ጠቅላላ ጉባኤው ሳያውቅ ለምን እና በምን ምክንያት እንደሆነ ሳይታወቅ ከቦታቸው ተነስተዋል።
*የሚድያው ህጋዊ ዳይሬክተር የሆነው አቶ ጌታሁን ደጉዬ ከእስር ከተፈታ የሰነበተ ቢሆንም በጊዜያዊነት በእሱ ቦታ በውክልና ተተክታ የነበረቸው ወ/ሮ ሊዲያ ታደሰ ዋና ዳይሬክተር ተደርጋ እንድትሾም ለማድረግ እየተሞከረ ነው፡፡ለሚድያው ብሎ መታሰር ከሚድያው ተሰናብቷል ማለት ሳይደለ ህጋዊ ዳይሬክተሩ በፍጥነት ወደ ስራው ይመለስ፡፡
ስለሆነም ሚድያው በሀገራችን የመጀመርያው የማህበረሰብ ቴሌቪዥን ጣብያ ተብሎ እውቅናን ማግኘቱን ተከትሎ የማህበረሰቡን ፍላጎት ያማከለ እና ከመንግስት አካላት ንክኪ ውጪ እንዲሆን ማድረግ ያስፈልጋል፡፡
Hardha ganamaan kaanee Magaalaa Bishaan Gurraachaafi achitti ummata keenya naannoo Somalee irraa woggaa lama dura buqqa’ee achi jiraatuu odeeffannoo kenninee, isaanis rakkinna qaban nutti himatanii, sana booda cinaa hara Habaas deemuun jiraatota ganda Algeerimaa odeeffanoo hirreefi…. achii deebine hanga humni nu dandeesse ummata magaalaa Qoreetiif gorsa kennine Shiree Kombolchaatti qonnaan bultoota muraasa hojii qonnaa irra turan dubbifnee amma magaalaa Shireen baanee jirra.