Filmaata 4 mootummaan filannoo gaggeessuuf lafa kaa’e irratti xiinxala Dr Henook Gabbisaa

Filmaata 4 mootummaan filannoo gaggeessuuf lafa kaa’e irratti xiinxala Dr Henook Gabbisaa

Goojjamitti akkamiin boombiin cidharra dhohee namoota 2 ajjeese?

Walitti Qabaan ‘Finfinne Integrated Trade’ hektaara 46 Finfinnee keessa ‘seeraan ala qabachuun shakkamuu isaaniirratti gabaasa bal’aa qabna.

BBC News Afaan Oromoo


በሕገመንግስት መሻሻያ መካተት የሚገባቸው ቋንቋ (አፋን ኦሮሞ)፣ የሕዝብ ተወካይ ብዛት እና የምርጫ ጊዜ ማራዘም!

Guta Bulcha Hunde

ሰሞኑን ሁላችንም እንደተከታተልነው በኮሮና ምክንያት የኢትዮጵያ መንግስት በምርጫ ሰበብ የሕገ መንግስት መሻሻያ ለማድረግ እንደ አንድ አማራጭ ሀሳብ አቅርቧል። ስለዚህ የሕገመንግስት መሻሻያ የሚቀርብ ከሆነ መንግስት በእንጥልጥል ለረጅም ጊዜ ስያንከባለለቸው የነበሩት የቋንቋ እና የሕዝብ ተወካይ ብዛት ከምርጫ አጀንዳ ጋር አብሮ መቅረብ ይችላል። ጊዜና የሀብት ብክነት ይቆጥባል።

#የክልሎች_ድጋፍ
የሕገመንግስት ማሻሻል የሚቻለው የ6 ክልሎች ምክር ቤቶች ሲያፀድቁ ነው የሚለውን መንግስት መከራከያ አቅርቧል። ስለዚህ መንግስት የሕገመንግስት ማሻሻያ አጀንዳ ይዞ ወደ ክልሎች መሄዱ የግድ ልሆንበት ነው። ከሆነ ደግሞ የኦሮሞ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች ሌሎች ክልሎችን በማስተባበር እነ ዶር አብይ በቀደዱት ቦይ ውስጥ አጀንዳቸውን ማፍሰስ ይችላሉ። ወይም በአብዛኛው ክልሎች በሕዝብ ዘንድ የብልፅግናን ተቀባይነት የበለጠ እንድሸረሸር አጋጣሚ ይፈጥርላቸዋል። ስለዚህ ክልሎች ፍላጎት መጤን አለበት።
የሶማሌ፣ አፋር፣ ትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች የቋንቋ እንዲሁም የሕዝብ ተወካዮች ብዛት እንዲከለስ ይፈልጋሉ። በሌላ በኩል ደቡብ እና ቤንሻንጉል ክልሎችም የሕዝብ ተወካዮች ቁጥር እንዲከለስ ይፈልጋሉ። በተለይ ሲዳማ በቋንቋ ጉዳይ ላይ ግልፅ አቋም አለው። ስለዚህ የሕገመንግስት ማሻሻያ የሚቀርብ ከሆነ ብያንስ ብያንስ 6 ክልሎች የተቀራረበ ፍላጎት ስለአለቸው አጀንዳውን የማፅደቅ አጋጣሚው ሰፊ ነው። ያፀድቃሉ። የሐረር እና የጋምቤላ ድጋፍ ከተጨመሩበት 8 ክልሎች ይሆኑና ከበቂ በላይ ይሆናል ማለት ነው።

#ከቃለት_ሽንገላ ማስወጣት። (የዶር_አብይ ቡድን እና ለኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄዎች ቁርጠኝነት)
እስካሁን የዶር አብይ መንግስት አብዛኛውን የኦሮሞ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች (በተለይ ቋንቋን) ለመመለስ ያልቻልኩት የሕገመንግስት ማሻሻያ ስለሚያስፈልግ ነው የሚል መከራከያ ያቀርባል። አሁን አጀንዳው በጠረጴዛ ላይ ተዘርግቷል። በመሆኑም የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች እና የተገፉ የቀድሞ የ”OPDO” ሰዎች የጋራ አጃንዳ በመቅረፅ አሁን የመንግስት ሥልጣን የተቆጣጠሩትን የብልፅግናን ባለሥልጣነት የሚግደራደሩበት አጋጣሚ ተፈጥሮላቸዋል። የእነ ዶር አብይ ቡድን ከቃላት ሽንገላ በዘለላ ስለ ለኦሮሞ ሕዝብ መብት ያላቸውን ቁርጠኝነት ለመፈተን የሚያስችል ጥሩ አጋጣሚ በእጃቸው ገብቷል። ይህን አጋጣሚ አለመጠቀም ለተቃዋሚዎች የፖላቲካ ክሳራ ነው። በተለይ የኦሮሞ አክቲቪስቶች የሙሉ ጊዜ ዘመቻ መክፈት የሚችሉበት ምቹ አጋጣሚ አሁን እና አሁን ብቻ ነው።

#የምርጫ_ቅስቀሳ
ከተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች የሚጠበቀው አሁን ወጥመድ ውስጥ የገባላቸውን የፖለቲካ ድርጅት ወይ በደንብ አድርጎ ማቁሰል (አጀንዳውን እንድቀበል ማስገደድ) ካልሆነ መግደል (ብልፅግና የሕዝብ ጥቅም የማያስከብር ፓርቲ መሆኑን ለኦሮሞ ሕዝብ ማሳየት) የሚችሉበት ወቅት ነው። ብልፅግና አንዱን አጀንዳ አቅርቦ ሌላውን አላቀርብም የሚልበት ሞራል አይኖረውም። ካለቀረቡ ደግሞ የእነ ዶር አብይ ቡድን በየትኛውም መድረክ ላይ (በተላይ በምርጫ ቅስቀሳ ጊዜ) የሕገመንግስት ማሻሻያ የሚል ማዘናጊያ የማቅረብ ዕድሉን ይዘጋባቸዋል። ስለዚህ ተቃዋሚዎች በኮሮና ምክንያት የተነፈጉትን ሕዝብን የመቀስቀስ ዕድል በዚህ አጋጣሚ ሞቅ ሞቅ ማድረግ ይችላሉ።
ብልጥ ፖለቲከኛ መሆን ወቅቱ አሁን ነው።

ለእኛም (እኔና እኔን መሰሎች)
እስካሁን በዶር አብይ አህመድ አካሄድ ላይ ሙሉ በሙሉ ተስፋ ያልቆረጥንና ጠጋግኖ ማሸገር አይከፋም (ይሻለል) የሚል እምነት ያለን ሰዎች ይህ አጋጣሚ አቋማችንን እንድንፈትሽ ዕድል ይሰጠናል።
ደህና ዋሉ

Ethiopia: ፕ/ር መረራ እና ኦቦ ዳኡድ ዶ/ር ዐቢይን ጠየቁ – ምናልባት ሕዝብ ያልሰማውን ነገር ተናገሩ – “ሕገመንግስቱ በኢህአዴግ ጊዜ ተሻሽሎ ያውቃል”


“ስልጣን ከለቀቅን ሁላችንም እስር ቤት እንገባለን፤ የህግ ከለላ ተጠቅመን ወይም በሌላ መንገድ በስልጣን መቆየት ኣለብን።”

(ኣብይ ኣህመድ በአዳማ የብልፅግና ስራ ኣስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የተናገረው)

***በኣገር ክህደት ኣገርን ኣሳልፎ በመሸጥ የበርካታ ንፅሀን ዜጎችን የወለጋ ፣ጉጂና ቦረና የጅምላ ፍጅት የቅማንትና የጉምዝ ህዝቦች ጭፍጨፋ በሲዳማ ኤጄቶ ላይ የተደረገው የጅምላ ግድያ በአንተና በነፍጠኞች የተደረገ ወንጀሎች በጠቅላላ ተመዝገበው ቁጭ ብለዋል
ምንጭ ጉለሌ ፖስት

Cirrachaa Shinniiggaa


“Kan Aadaa fi oromummaa keenyati bu’u diinaa keenya..”
Koloneel #Gammachu Ayyaanaa

ህግ መንግስቱ መቼ ተጻፈ? ማን ተሳተፈበት? ከ ዶ/ር ጸጋዬ አራርሳ ጋር