የኢሳት
Amharic

የኢሳት ጉዳይ:-ኢሳት ከአየር ላይ የወረደው በገንዘብ እጥረት አይደለም::

የኢሳት ጉዳይ:- ኢሳት ከአየር ላይ የወረደው በገንዘብ እጥረት አይደለም::   አሁን ባለው ሁኔታ ለአብይ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በላይ ትልቁ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ኢሳት ነው:: የአብይ የብልፅግና ፓርቲ ለመንግስት ሚዲያዎች ከሚመድበው በጀት ይልቅ በእጅ አዙርም ቢሆን ኢሳትን [Read More]

የኦሮሞ ሕዝብ
Amharic

አብይ አህመድና መንግሥቱ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ነው፤ ሁሉም ሊታገለው የሚገባ የጭቁን ሕዝቦች ሁሉ ጠላት ነው።

አብይ አህመድና መንግሥቱ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት ነው፤ ሁሉም ሊታገለው የሚገባ የጭቁን ሕዝቦች ሁሉ ጠላት ነው። Tsegaye R Ararssa   አዎን፣ ሃጫሉን በግፍ የገደለው የአብይ አህመድ መንግሥት፣ ጃዋርን፣ በቀለ ገርባን፣ እና ሌሎች የኦሮሞ የፖለቲካ መሪዎችን ሁሉ [Read More]

አሃዳዊ የሽግግር መንግሥት
Amharic

አሃዳዊ የሽግግር መንግሥት ለፌደራል አገር? በፍጹም አይታሰብም!! (በዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ)

አሃዳዊ የሽግግር መንግሥት ለፌደራል አገር??? በፍጹም አይታሰብም!! (በዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ) KMN:- Oct, 11/2020   የሥልጣን ዘመኑ ያበቃው የፌደራል መንግሥቱ ብቻ ሳይሆን፣ የክልሎቹም ነው። የፌደራሉን መንግሥት አስፈላጊ ግልጋሎቶችና ኃላፊነቶች ለማስቀጠል የሚችል የሽግግር መንግሥት እንደሚያስፈልገው ሁሉ፣ በዘጠኙ [Read More]

Amharic

ችግር እና ብልጥግና በሁለት ጽንፎች ያሉ፤ የማይታረቁ ሀሳቦች ናቸው (በነሱ ግንዛቤ)፡፡

ብልጥግና ቸርች ስለችግር አያወራም፡፡ ችግር እና ብልጥግና በሁለት ጽንፎች ያሉ፤ የማይታረቁ ሀሳቦች ናቸው (በነሱ ግንዛቤ)፡፡ ስለችግር ማውራት ችግርን እንደመጋበዝ ይቆጠራል፡፡   ችግርን ባለማንሳት (እውቅና ባለመስጠት) “እንዳልተከሰቱና እንዳይፀኑ” ያደርጋል የሚል አመለካከት በነብያቶቹ በእስራኤል ዳንሳ፣ በእዩ ጩፋ፣ [Read More]