ጀዋር መሀመድ
Amharic

ጀዋር መሀመድ እና በቀለ ገርባ ታመው ህክምና በመከልከላቸው የረሃብ አድማ ላይ ናቸው

ጀዋር መሀመድ እና በቀለ ገርባ ታመው ህክምና በመከልከላቸው የረሃብ አድማ ላይ ናቸው   አቶ ጀዋር መሀመድ ስለታመመ አስቀድሞ ፍ/ቤት ባዘዘው መሰረት የግል ሃክሞቹ እንዲመጡለት መልዕክት አስተላልፎ ነበር። ይሁንና ሁለት ሃኪሞቹ በትናንትናው ዕለት ቃሊት ማረሚያ ቤት [Read More]