የኢሳት
Amharic

የኢሳት ጉዳይ:-ኢሳት ከአየር ላይ የወረደው በገንዘብ እጥረት አይደለም::

የኢሳት ጉዳይ:- ኢሳት ከአየር ላይ የወረደው በገንዘብ እጥረት አይደለም::   አሁን ባለው ሁኔታ ለአብይ አስተዳደር ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በላይ ትልቁ የፕሮፓጋንዳ መሳሪያ ኢሳት ነው:: የአብይ የብልፅግና ፓርቲ ለመንግስት ሚዲያዎች ከሚመድበው በጀት ይልቅ በእጅ አዙርም ቢሆን ኢሳትን [Read More]