ችግር ፖለቲካዊ መፍትኼ
Amharic

ሀገራችን ውስጥ ለተከሰተው ወቅታዊ የፖለቲካዊ ችግር ፖለቲካዊ መፍትኼ ያሻል፡፡

ሀገራችን ውስጥ ለተከሰተው ወቅታዊ የፖለቲካዊ ችግር ፖለቲካዊ መፍትኼ ያሻል፡፡ ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የተሰጠ መግለጫ ብዙ የሰው ሕይወትና ንብረትን የጠየቀው፤ በተለይም በሺህ የሚቆጠሩ የቄሮዎች ሕይወት ተገብሮበት የመጣውና ተስፋ ሰጭ የተባለው ለውጥ አጣብቂኝ ውስጥ ከገባ ውሎ [Read More]

የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባልደርቦች
Amharic

OMN: Agust 22, 2020) ሁለት የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባልደርቦች በገዛ ፈቃዳቸው ስራቸውን መልቀቃቸውን ገለጹ።

OMN: Agust 22, 2020) ሁለት የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባልደርቦች በገዛ ፈቃዳቸው ስራቸውን መልቀቃቸውን ገለጹ። አቶ መገርሳ ቦሼ ዳኖ እና አቶ ኑራ ሳዶ ስራቸውን በፍቃዳቸው የለቀቁት በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግድያ፤ ሰቆቃና በደል በመቃወም ነው ብለዋል። [Read More]