ጠቅላይ ሚኒስትሩ
Amharic

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የምርጫውን መራዘም አስመልክቶ የተናገሩት ንግግር የምርጫ ቦርድን ገለልተኝነትና ተአማኒነት ጥያቄ ውስጥ የሚጥል ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የምርጫውን መራዘም አስመልክቶ የተናገሩት ንግግር የምርጫ ቦርድን ገለልተኝነትና ተአማኒነት ጥያቄ ውስጥ የሚጥል ነው።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወ/ት ብርቱካንን “እርሶ #የሚደግፏቸው_ሃይሎች አቅም የላቸውም ብለው ሲያስቡ ምርጫውን ማራዘም የለቦትም አልኳቸው” ብለዋል። ምናልባት ኢዜማን ማለታቸው ይመስለኛል። ይህ ማለት ጠቅላይ ሚኒስትሩ [Read More]