የኦነግ ባለስልጣናት
Amharic

የኦነግ ባለስልጣናት እንዲፈቱ አምንስቲ ጠየቀ

የኦነግ ባለስልጣናት እንዲፈቱ አምንስቲ ጠየቀ (dw)–የኦነግ ስራ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ባቲር ፊሌ ፣ የፖለቲካ ጉዳዮች ተጠሪ ገዳ ገቢሳ ፣ የግንባሩ አባል የሆነው ቢሊሱማ አራርሳ እንዲሁም የONN ምክትል ዳይሬክተር ደሱ ዱላ እና ጋዜጠኛ ዋቆ ኖሌ ፍርድ [Read More]