ሰበር ዜና: አቶ ተመስገን “ኤሬ ጎመን በጤና” ብለው ከአማራ ክልል ፕሬዝዳንትነታቸው ሸሽተው ፊንፊኔ ሊከትሙ ዝግጅት ላይ እንደሆኑ ተሰማ።

ሰበር ዜና: አቶ ተመስገን “ኤሬ ጎመን በጤና” ብለው ከአማራ ክልል ፕሬዝዳንትነታቸው ሸሽተው ፊንፊኔ ሊከትሙ ዝግጅት ላይ እንደሆኑ ተሰማ።

እውነትም የክልል አክራሪ ብሄርተኞች እና ልሂቃን ተብዬዎቹ የብሄር ፖለቲካ ስሌት ከኦሮሞ አርሶ አደር መማር አለባቸው።

ክልሉን ግን ወደ ዬመን ሳይቀይሩ የፌዴራሉ መንግስት ማስተዳደር አለበት።

Mathewos T. Debela

የጥላቻ ትምህርት ሲያስተምር የኖረው ዳንኤል ክብረት በትናንቱ ጥቃት ማዘኑን ገልጿል<<በሙስሊም ተጥለቅልቀናል
#ጎጃም ውስጥ “የእስላም” ምግብ ቤት የማስፋፋት ዘመቻ እየተደረገ ነው ሙስሊሞች በንግዱ ዘርፍ በስፋት እየገቡ ነው
ሙስሊሞች ከሚገባቸው በላይ መዝጊዶች እየከፈቱ ነው ሙስሊሞች ቁጥራቸውን ያጋንናሉ>>

እያለ የጥላቻ ትምህርት ሲያስተምር የኖረው ዳንኤል ክብረት በትናንቱ ጥቃት ማዘኑን ገልጿል። ቀልደኛ። ከመዝጊዶች በተጨማሪ በአካባቢው የነበሩ ንግድ ቤቶችም መቃጠላቸው ተዘግቧል። This is what happens when you have an Islamophobe as a senior advisor.

THE FINFINNE INTERCEPT