ማለዳ ሚድያ: ሰኔ 27 በይፋ መመስረቱ ስለሚታወጀው 10ኛው የኢትዮጵያ ክልል(የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት)በተመለከተ ማለዳ ሚድያ ከአንዳንድ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ያደረገውን ቆይታ ይከታተሉ

ሰኔ 27 በይፋ መመስረቱ ስለሚታወጀው 10ኛው የኢትዮጵያ ክልል(የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት)በተመለከተ ማለዳ ሚድያ ከአንዳንድ የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ያደረገውን ቆይታ ይከታተሉ

የሲዳማ ህዝብ ታግሎ እና ብዙ መስዋትነት ከፍሎ ያገኘው ድል ነው።

የሲዳማ ህዝብ ክልል ሲሆንም በሚታወቅበት አቃፊነቱ ሌሎችን ብሄሮች በአንድነት ይዞ የሚቀጥል ይሆናል።……

ማለዳ ሚድያ

Be the first to comment

Leave a Reply

Your email address will not be published.


*


This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.